ቡርኪና ፋሶ የግብርና ሚኒስቴር 200 ትራክተሮችን ተረከበ

© telegram sputnik_ethiopiaቡርኪና ፋሶ የግብርና ሚኒስቴር 200 ትራክተሮችን ተረከበ
ቡርኪና ፋሶ የግብርና ሚኒስቴር 200 ትራክተሮችን ተረከበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.11.2026
ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ የግብርና ሚኒስቴር 200 ትራክተሮችን ተረከበ 

 

የእርሻ ማረሻ እና የቆሻሻ ማጽጃ መሣሪያዎች የተገጠሙላቸው 40 የፈረስ ጉልበት ያላቸው 200 ትራክተሮች በሀገሪቱ የሜካናይዜሽን እርሻን ለማስፋፋት በተለያዩ ማዘጋጃ ቤቶች እንደሚሰራጩ የቡርኪና ፋሶ የግብርና ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል። 

 

የሀገሪቱ መንግሥት በእነዚህ መሳሪያዎች አማካኝነት የምርት ሥርዓቱን ለማዘመን እና የግብርናውን ክፍለ-ኢኮኖሚ የማምረት አቅም ለማሳደግ ማቀዱን ሚኒስቴሩ ጠቁሟል። 

 

የግብርና ሚኒስትሩ እስማኤል ሶምቢ፤ መንግሥት እስካሁን ባለው ሂደት ከ700 በላይ ትራክተሮችን ለግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስረከቡን ተናግረዋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0