https://amh.sputniknews.africa/20261108/5826302.html
አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ
አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ
Sputnik አፍሪካ
#viral | አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ በአየር ላይ ሳሉ ያጋጠማቸውን የቴክኒክ ብልሽት ተከትሎ ሁለት ፓይለቶች በፍሎሪዳ አውራ ጎዳና ላይ አርፈዋል። አውሮፕላኑ ወደ ምድር በሚወርድበት ወቅት... 08.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-08T17:45+0300
2026-11-08T17:45+0300
2026-11-08T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/08/5826149_0:183:622:533_1920x0_80_0_0_83f5d9ec18c87e230018279afc446fed.jpg
#viral | አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ በአየር ላይ ሳሉ ያጋጠማቸውን የቴክኒክ ብልሽት ተከትሎ ሁለት ፓይለቶች በፍሎሪዳ አውራ ጎዳና ላይ አርፈዋል። አውሮፕላኑ ወደ ምድር በሚወርድበት ወቅት አንድ የጭነት መኪናን ጨርፎ ቢያርፍም ሰው ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አለመድረሱ ተገልጿል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ
2026-11-08T17:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/08/5826149_0:125:622:592_1920x0_80_0_0_ff3eddd4c0e2395a64bdb21678ca2b7b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ
17:45 08.11.2026 (የተሻሻለ: 17:54 08.11.2026) #viral | አሜሪካ ውስጥ አነስተኛ አውሮፕላን በድንገተኛ ብልሽት አውራ ጎዳና ላይ ለማረፍ ተገደደ
በአየር ላይ ሳሉ ያጋጠማቸውን የቴክኒክ ብልሽት ተከትሎ ሁለት ፓይለቶች በፍሎሪዳ አውራ ጎዳና ላይ አርፈዋል።
አውሮፕላኑ ወደ ምድር በሚወርድበት ወቅት አንድ የጭነት መኪናን ጨርፎ ቢያርፍም ሰው ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አለመድረሱ ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X