ግብፅ ከ12 ዓመታት በኋላ በትሪፖሊ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች

© telegram sputnik_ethiopiaግብፅ ከ12 ዓመታት በኋላ በትሪፖሊ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች
ግብፅ ከ12 ዓመታት በኋላ በትሪፖሊ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.11.2026
ሰብስክራይብ

ግብፅ ከ12 ዓመታት በኋላ በትሪፖሊ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች 

 

የኤምባሲው መከፈት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ አስታውቀዋል። 

 

ሚኒስትሩ የሁለቱ ሀገራት የዘለቀ ወንድማማችነት አንስተው፤ የሊቢያ ባለሥልጣናት ለኤምባሲው ዕድሳት ላደረጉት ድጋፍ ምሥጋና አቅርበዋል። 

 

የግብፅ ኤምባሲ እ.ኤ.አ በ2011 በኔቶ ድጋፍ ከተካሄደው የመንግሥት ግልበጣ በኋላ በተቀሰቀሰው የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት ከ2014 ጀምሮ ተዘግቶ ቆይቷል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaግብፅ ከ12 ዓመታት በኋላ በትሪፖሊ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች
ግብፅ ከ12 ዓመታት በኋላ በትሪፖሊ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ዳግም ከፈተች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.11.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0