ስድስት ቁልፍ የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

© telegram sputnik_ethiopiaስድስት ቁልፍ የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ
ስድስት ቁልፍ የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.11.2026
ሰብስክራይብ

ስድስት ቁልፍ የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ 

 

የቡድኑ አመራሮች ቅዳሜ በራማ አድርገው ወደ ኤርትራ ለመሻገር ጥረት ሲያደርጉ በመከላከያ ሠራዊት በቁጥጥር ስር ውለዋል። 

 

አመራሮቹ 4 ክላሽ፣ 5 ሽጉጥ፣ 1 የሳታላይት ስልክ እና 134,000 ብር ይዘው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ስፑትኒክ አፍሪካ ከታማኝ ምንጮቹ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0