አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የማርበርግ ቫይረስ ክትባት ክሊኒካዊ ምርመራን እንዳጠናቀቀ አስታወቀ

ሰብስክራይብ

አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የማርበርግ ቫይረስ ክትባት ክሊኒካዊ ምርመራን እንዳጠናቀቀ አስታወቀ

የምርምር ውጤቱም በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ የማርበርግ ቫይረስ ክትባት ክሊኒካዊ ምርመራ የቴክኒክ መሪ የዶ/ር መዝገቡ ሰላምሰው ከ28ኛው ሀገራዊ የጤና ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

የሙከራ ክትባቱ ለቫይረሱ ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች እና የጤና ባለሙያዎች እንደተሰጠ ይፋ አድርገዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0