ኢትዮጵያ ከሩሲያ በምታገኘው ወታደራዊ ድጋፍ ጠላቶቿን የሚያስከን የመከላከያ አቅም መገንባት እንደምትችል ባለሙያው ገለጹ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ከሩሲያ በምታገኘው ወታደራዊ ድጋፍ ጠላቶቿን የሚያስከን የመከላከያ አቅም መገንባት እንደምትችል ባለሙያው ገለጹ 

 

ሆኖም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ወታደራዊ ትብብር ከጦር መሣሪያ አቅርቦት ባለፈ የቴክኖሎጂ ሽግግርና ውስጣዊ አቅምን ማጠናከር ማካተት እንዳለበት በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ የሥርዓተ ትምህርት ልማት ምክትል አዛዥ ደምሌ ሞላው (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። 

 

“ጠላቶች ሀገሪቱ በቂ ወታደራዊ መሣሪያዎችና የተጠናከረ አቅም እንዳላት ከተገነዘቡ፤ ኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ወይም ከብሔራዊ ጥቅሞቿ ተጻራሪ እርምጃ ለመውሰድ ከማሰብ ይቆጠባሉ።”

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0