ኢራን ራሷ ላይ ጥላ የነበረውን የሁለት ሺህ ኪሎሜትር የሚሳኤል ርቀት ገደብ አነሳች

© telegram sputnik_ethiopiaኢራን ራሷ ላይ ጥላ የነበረውን የሁለት ሺህ ኪሎሜትር የሚሳኤል ርቀት ገደብ አነሳች
ኢራን ራሷ ላይ ጥላ የነበረውን የሁለት ሺህ ኪሎሜትር የሚሳኤል ርቀት ገደብ አነሳች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2026
ሰብስክራይብ

ኢራን ራሷ ላይ ጥላ የነበረውን የሁለት ሺህ ኪሎሜትር የሚሳኤል ርቀት ገደብ አነሳች 

 

የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ቃል አቀባይ ሁሴን ሞሄቢ፤ ኢራን የሚሳኤል አቅሟን በተግባር ማሳየት ይኖርባታል ማለታቸውን ጠቅሰው የሀገሪቱ ሚዲያዎች ዘግበዋል። 

 

 መግለጫው የሀገሪቱ ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻመነኢ ለየትኛውም ጥቃት ያለ ምንም ጂኦግራፊያዊ ገደብ ምላሽ እንዲሰጥ ያስተላለፉትን መመሪያ ተከትሎ የመጣ ነው። 

 

በኢራን ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች ከቀጠሉ በአውሮፓ የሚገኙ የአሜሪካ የጦር ሠፈሮች ኢላማ ሊሆኑ እንደሚችሉ የኢራን ሕግ አውጪ ማኑቼህር ሞታኪ አስጠነቅቀዋል። 

 

ቴህራን ቀደም ሲል ትከተል የነበረውን ክልላዊ የመከላከያ የሜሳኤል ፕሮግራም ወደ ስልታዊ ማጥቃት መርህ መቀየሯን ባለሥልጣናት ጠቁመዋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0