የአፍሪካ ሥነ-ጽሑፍ፡ የአኅጉሪቱ ታሪክና ማንነት አስትንፋስ
16:33 07.11.2026 (የተሻሻለ: 16:34 07.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ሥነ-ጽሑፍ፡ የአኅጉሪቱ ታሪክና ማንነት አስትንፋስ
ጥቅምት 28 የአፍሪካ ሥነ-ጽሑፍ ለዓለም ባሕል ያበረከተው አስተዋጽኦ የሚዘከርበት ቀን ነው።
እ.አ.አ በ1991 በአፍሪካ የትምህርትና የባሕል ሚኒስትሮች የተቋቋመው ይህ ቀን፤ የአኅጉሪቱ ጸሐፊያን ለአፍሪካ እውነታ ምስክርና ተራኪ እንዲሆኑ የማበረታታት ዓላማ ያነገበ ነው።
ቀኑን ስናከብር የአኅጉሪቱን ታሪክ፣ ባሕልና እውነታ በብዕራቸው ያስቀሩ ጥቂት የሥነ-ጽሑፍ ሰዎችን እናስታውስዎ።
የምትወዷቸው አፍሪካውያን ጸሐፍት እነማን ናቸው? ስምና ሥራቸውን በአስተያየት መስጫው በኩል ያጋሩን
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
