ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሥልጠና ድጋፍ ለመስጠት ቁርጠኛ እንደሆነች አረጋገጠች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሥልጠና ድጋፍ ለመስጠት ቁርጠኛ እንደሆነች አረጋገጠች 

 

"ጠንካራ መሪዎች ተተኪዎችን ሳያዘጋጁ ሲቀሩ ሀገራት አቅጣጫቸውን ሲስቱ አይተናል። ለወጣት አባላት እውነተኛ ኃላፊነት መስጠትና የውሳኔ አሰጣጥ እና ጠንካራ ስብዕና የሚያሳዩትን ማሳደግ አለብን" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ላይ ተናግረዋል። 

 

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ በኩል የሥልጠና ፕሮግራሞቿን በማካፈል ለአኅጉሪቱ ፓርቲዎች አስታዋፆ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗንም አረጋግጠዋል። 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0