የራሳቸውን ዜጎች በጨለማ እስር ቤት የሚያሰቃዩ አገዛዞች የጦር ወንጀለኖች ናቸው - ኢራናዊ ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaየራሳቸውን ዜጎች በጨለማ እስር ቤት የሚያሰቃዩ አገዛዞች የጦር ወንጀለኖች ናቸው - ኢራናዊ ባለሙያ
የራሳቸውን ዜጎች በጨለማ እስር ቤት የሚያሰቃዩ አገዛዞች የጦር ወንጀለኖች ናቸው - ኢራናዊ ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2026
ሰብስክራይብ

የራሳቸውን ዜጎች በጨለማ እስር ቤት የሚያሰቃዩ አገዛዞች የጦር ወንጀለኖች ናቸው - ኢራናዊ ባለሙያ 

 

በዩክሬን የተገኘውን አዲስ የማሰቃያ እስር ቤት የሚመለከቱ ዘገባዎችን አስመልከተው ለስፑትኒክ አስተያየት የሰጡት ኢራናዊው የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተነታኝ ሩሆላ ሞዳቤር፤ ድርጊቱን እና የምዕራባውያንን ምላሽ ኮንነዋል። 

 

የምዕራባውያን ዝምታ ለኪየቭ አገዛዝ ወንጀሎች ተባባሪ ያደርጋቸዋል ብለዋል። 

 

ተንታኙ ይህ ድርብ መስፈርት የ "አንግሎ-ሳክሰን ልሂቃንን" እውነተኛ ማንነት የሚያጋልጥ እና እንታገልለታለን ለሚሉት ሰብዓዊ መብት እና የሰብዓዊነት መርሆዎች ደንታ እንደሌላቸው የሚያጋልጥ ነው ሲሉም አክለዋል። 

 

ቀደም ሲል በኪየቭ ክልል በሚገኝ ምድር ቤት ውስጥ ታጣቂዎች ሰዎችን በኃይል አስረው የሚያሰቃዩበት ክፍል መገኘቱን የዩክሬን መገናኛ ብዙኃን መዘገባቸው ይታወቃል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0