የብልፅግና ፓርቲ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭን በበላይነት እንዲመራ በሙሉ ድምፅ ተመረጠ

© telegram sputnik_ethiopiaየብልፅግና ፓርቲ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭን በበላይነት እንዲመራ በሙሉ ድምፅ ተመረጠ
የብልፅግና ፓርቲ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭን በበላይነት እንዲመራ በሙሉ ድምፅ ተመረጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2026
ሰብስክራይብ

የብልፅግና ፓርቲ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭን በበላይነት እንዲመራ በሙሉ ድምፅ ተመረጠ

የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ እና ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሚኒስትርና የብልፅግና ምክር ቤት አባል የሆኑት ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭ ዋና ጸሐፊ ሆነው ተሹመዋል።

ውሳኔው በአዲስ አበባ በተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ላይ ይፋ የሆነ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0