የኡጋንዳ ጦር አዛዥ ሙሁዚ ካይነሩጋባ ቀሪ “ሕይወታቸውን ለክርስቶስ ለመስጠት” ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopiaየኡጋንዳ ጦር አዛዥ ሙሁዚ ካይነሩጋባ ቀሪ “ሕይወታቸውን ለክርስቶስ ለመስጠት” ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታወቁ
የኡጋንዳ ጦር አዛዥ ሙሁዚ ካይነሩጋባ ቀሪ “ሕይወታቸውን ለክርስቶስ ለመስጠት” ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2026
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ ጦር አዛዥ ሙሁዚ ካይነሩጋባ ቀሪ “ሕይወታቸውን ለክርስቶስ ለመስጠት” ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታወቁ

የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ልጅና የኡጋንዳ ሕዝባዊ መከላከያ ሠራዊት አዛዥ ጄኔራል ሙሁዚ ካይነሩጋባ፤ “አምላኬ የሰጠኝን ተልዕኮዎች ሁሉ አጠናቅቄያለሁ” በማለት በጥቂት ወራት ውስጥ ኃላፊነታቸውን ብቃት ላለው ሰው እንደሚያስረክቡ አስታውቀዋል።

“ከዚያ በኋላ ሕይወቴን ለክርስቶስ እሰጣለሁ” ሲሉ ጽፈዋል።

ሁሉም የኡጋንዳ ሕዝባዊ መከላከያ ሠራዊት ተራ ወታደሮች በወር ቢያንስ 2 ሚሊዮን የኡጋንዳ ሺሊንግ (500 ዶላር ገደማ) ደመወዝ እንዲያገኙ ለማረጋገጥ እስከ አንድ ዓመት ድረስ በኃላፊነታቸው እንደሚቆዩም ገልጸዋል። ሙሴቬኒ ከሚቀጥለው የበጀት ዓመት ጀምሮ ይህንን ገንዘብ እንዲያፈላልጉ ሥልጣን እንደሰጧቸውም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0