https://amh.sputniknews.africa/20261107/5812511.html
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ ጉባኤው “እመርታዊ ሪፎርም ለሉዓላዊ እና የማይበገር የጤና ስርዓት” በሚል መሪ ቃል እስከ ጥቅምት 29 የሚካሄድ ሲሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት... 07.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-07T09:43+0300
2026-11-07T09:43+0300
2026-11-07T09:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/07/5812358_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_f73fa3947bfb5c915cd526bd8760ae68.jpg
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ ጉባኤው “እመርታዊ ሪፎርም ለሉዓላዊ እና የማይበገር የጤና ስርዓት” በሚል መሪ ቃል እስከ ጥቅምት 29 የሚካሄድ ሲሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)፣ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ ባለስልጣናትና የዘርፉ አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል። ዛሬና ነገ በሚኖረው ቆይታ ጉባኤው የዘርፉን አፈጻጸሞች እየገመገመ ሉዓላዊና የማይበገር የጤና ስርዓትን በተቀናጀና ዘመናዊ መልኩ መገንባት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ እንደሚመክር የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ከቦታው ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ
2026-11-07T09:43+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/07/5812358_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ea550c538dee5cebd7ab553606b0f90d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ
09:43 07.11.2026 (የተሻሻለ: 09:44 07.11.2026) የኢትዮጵያ ዓመታዊ የጤና ዘርፍ ጉባኤ በሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀመረ
ጉባኤው “እመርታዊ ሪፎርም ለሉዓላዊ እና የማይበገር የጤና ስርዓት” በሚል መሪ ቃል እስከ ጥቅምት 29 የሚካሄድ ሲሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር)፣ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ ባለስልጣናትና የዘርፉ አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል።
ዛሬና ነገ በሚኖረው ቆይታ ጉባኤው የዘርፉን አፈጻጸሞች እየገመገመ ሉዓላዊና የማይበገር የጤና ስርዓትን በተቀናጀና ዘመናዊ መልኩ መገንባት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ እንደሚመክር የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ከቦታው ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X