https://amh.sputniknews.africa/20261106/5832037.html
የካሪቢያን ሀገራትና የአፍሪካ ሕብረት፦ ስድስተኛውን ክልል ከአፍሪካ ጋር እንደገና ማገናኘት
የካሪቢያን ሀገራትና የአፍሪካ ሕብረት፦ ስድስተኛውን ክልል ከአፍሪካ ጋር እንደገና ማገናኘት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት የካሪቢያን አካባቢን እንደ ስድስተኛው የአፍሪካ ክልል አድርጎ የሚቀበለው ሲሆን፣ ይህም የአፍሪካውያንን አንድነት እሳቤ ከአህጉሪቱ መልክአ ምድራዊ ወሰን በላይ ያሰፋዋል። 06.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-06T20:41+0300
2026-11-06T20:41+0300
2026-11-09T10:41+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5831878_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_3ccd5cbf231c1e823ea0b02fd94780be.png
የካሪቢያን ሀገራትና የአፍሪካ ሕብረት፦ ስድስተኛውን ክልል ከአፍሪካ ጋር እንደገና ማገናኘት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት የካሪቢያን አካባቢን እንደ ስድስተኛው የአፍሪካ ክልል አድርጎ የሚቀበለው ሲሆን፣ ይህም የአፍሪካውያንን አንድነት እሳቤ ከአህጉሪቱ መልክአ ምድራዊ ወሰን በላይ ያሰፋዋል። "በአፍሪካና በካሪቢያን ሀገራት መካከል ያለው የታሪክና የተፈጥሮ አንድነት ትርጉም የሚያገኘው በተግባር ሲገለጥ ነው። ቀደም ሲል ለነጻነት ታግለው ነጻ ሲወጡ የነበራቸው አብሮነትና አህጉራዊ ትብብር የዚሁ ተግባራዊ አንድነት ማረጋገጫ ነበር [...] አሁንም ቢሆን በወረቀት ላይ ያለ አብሮነት ብቻ ሳይሆን እውነተኛ አንድነት የሚፈጠረው በጋራ በመንቀሳቀስና የጋራ ዓላማዎችን በተግባር በማራመድ ነው" ሲሉ ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በካሪኮም እና በአፍሪካ ሕብረት መካከል የተፈረሙ ሰነዶችና የተካሄዱ ጉባኤዎች በሕዝቦች ዕለታዊ ሕይወት ውስጥ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ነውን? አፍሪካና ካሪቢያን በተግባር ምን እየሠሩ ነው? ምንስ ዘገየ ነው? የሚሉ እና ሌሎች ጥያቄዎችን በምናነሳበት የዛሪው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዘግጅታችን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል እና ማሪያ ማሞ፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ጥናት የሦስተኛ ዲግሪ እጩ እንግዶቻችን ናቸው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ም ያዳምጡ:

የአፍሪካ ህብረት የካሪቢያን አካባቢን እንደ ስድስተኛው የአፍሪካ ክልል አድርጎ የሚቀበለው ሲሆን፣ ይህም የአፍሪካውያንን አንድነት እሳቤ ከአህጉሪቱ መልክአ ምድራዊ ወሰን በላይ ያሰፋዋል።በካሪኮም እና በአፍሪካ ሕብረት መካከል የተፈረሙ ሰነዶችና የተካሄዱ ጉባኤዎች በሕዝቦች ዕለታዊ ሕይወት ውስጥ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ነውን? አፍሪካና ካሪቢያን በተግባር ምን እየሠሩ ነው? ምንስ ዘገየ ነው? የሚሉ እና ሌሎች ጥያቄዎችን በምናነሳበት የዛሪው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዘግጅታችን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል እና ማሪያ ማሞ፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ጥናት የሦስተኛ ዲግሪ እጩ እንግዶቻችን ናቸው።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5831878_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_b893eaada6a6eea1411ed268a8e2925f.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የካሪቢያን ሀገራትና የአፍሪካ ሕብረት፦ ስድስተኛውን ክልል ከአፍሪካ ጋር እንደገና ማገናኘት
20:41 06.11.2026 (የተሻሻለ: 10:41 09.11.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የአፍሪካ ህብረት የካሪቢያን አካባቢን እንደ ስድስተኛው የአፍሪካ ክልል አድርጎ የሚቀበለው ሲሆን፣ ይህም የአፍሪካውያንን አንድነት እሳቤ ከአህጉሪቱ መልክአ ምድራዊ ወሰን በላይ ያሰፋዋል።
"በአፍሪካና በካሪቢያን ሀገራት መካከል ያለው የታሪክና የተፈጥሮ አንድነት ትርጉም የሚያገኘው በተግባር ሲገለጥ ነው። ቀደም ሲል ለነጻነት ታግለው ነጻ ሲወጡ የነበራቸው አብሮነትና አህጉራዊ ትብብር የዚሁ ተግባራዊ አንድነት ማረጋገጫ ነበር [...] አሁንም ቢሆን በወረቀት ላይ ያለ አብሮነት ብቻ ሳይሆን እውነተኛ አንድነት የሚፈጠረው በጋራ በመንቀሳቀስና የጋራ ዓላማዎችን በተግባር በማራመድ ነው" ሲሉ ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በካሪኮም እና በአፍሪካ ሕብረት መካከል የተፈረሙ ሰነዶችና የተካሄዱ ጉባኤዎች በሕዝቦች ዕለታዊ ሕይወት ውስጥ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ነውን? አፍሪካና ካሪቢያን በተግባር ምን እየሠሩ ነው? ምንስ ዘገየ ነው? የሚሉ እና ሌሎች ጥያቄዎችን በምናነሳበት የዛሪው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዘግጅታችን
አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል እና ማሪያ ማሞ፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ ጥናት የሦስተኛ ዲግሪ እጩ እንግዶቻችን ናቸው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox