የአበረታች ቅመሞች ጉዳይ የሀገሪቱን ስፖርት አደጋ ላይ እንደሚጥል ተገለጸ

ሰብስክራይብ

የአበረታች ቅመሞች ጉዳይ የሀገሪቱን ስፖርት አደጋ ላይ እንደሚጥል ተገለጸ

የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን በአበረታች ቅመሞች ጉዳይ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ አስታውቋል።

ይህ የተገለጸው ባለሥልጣኑ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በፀረ አበረታች ቅመሞች ዙሪያ ባካሄደው መድረክ ላይ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0