ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ስር ከግብጽ፣ ኬንያ እና ታንዛኒያ ምርቶች እያስገባች እንደሆነ ተገለጸ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ስር ከግብጽ፣ ኬንያ እና ታንዛኒያ ምርቶች እያስገባች እንደሆነ ተገለጸ

ሀገሪቱ ስምምነቱን መተግበር ከጀመረች ጀምሮ የ14.6 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ንግድ እና የ8.6 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ንግድ ግብይት መፈጸሟን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ኃላፊን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

የስምምነቱ ትግበራ እንቅፋቶች እንዲሁም ያልተጠበቁ ጥቅሞች የታዩበት እንደነበርም ተገልጿል፡፡

ተጨማሪውን ከስፑትኒክ ኢትዮጵያ ምሥላዊ መረጃ ያግኙ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0