የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል አስጠነቀቀ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል አስጠነቀቀ

ተቋሙ በመጪው ህዳር ወር በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እንደሚጠብቅ አስታውቋል፡፡

አርሶ አደሮችና የሚመለከታቸው አካላት የደረሱ ሰብሎችን በግዜው መሰብሰብ እንደሚገባቸውም ጠቁሟል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0