ግብፅ የስኮትላንድ ሙዚየም 4 ሺህ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ቅሪተ አካላቶችን እንዲመለስ ጠየቀች

© telegram sputnik_ethiopiaግብፅ የስኮትላንድ ሙዚየም 4 ሺህ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ቅሪተ አካላቶችን እንዲመለስ ጠየቀች
ግብፅ የስኮትላንድ ሙዚየም 4 ሺህ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ቅሪተ አካላቶችን እንዲመለስ ጠየቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.11.2026
ሰብስክራይብ

ግብፅ የስኮትላንድ ሙዚየም 4 ሺህ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ቅሪተ አካላቶችን እንዲመለስ ጠየቀች

‍⬛ ግብፅ የጥንታዊው ካህን ኔክት መሚ (እንዳይበሰብስ የተደረገ አስክሬን)፤ ከግላስጎው ኬልቪንግሮቭ የአርት ጋለሪ እና ሙዚየም ከሥነ-ምግባር ጋር በተያያዙ ስጋቶች ምክንያት በጥቅምት ወር አጋማሽ ከሕዝብ ማሳያ መነሳቱን ተከትሎ የይመለስልኝ ጥያቄ ማቅረቧን ሚዲያዎች ዘግበዋል።

ሙዚየሙ በሰው አስከሬን የክብር አያያዝ ዙሪያ የዘርፉ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች መሻሻላቸውን ተከትሎ የሟች ወይም የዘር ሀረጎች ፈቃድ አለመኖሩን በመጥቀስ እርምጃውን እንደወሰደ ተመላክቷል።

የግብፅ ባለሥልጣናት መሚውን ለመመለስ ውይይቶች መጀመራቸውን አረጋግጠው፤ ሂደቱ ውስብስብ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።

ግብፅ ባለፉት መቶ ዘመናት ወደ ውጭ የተወሰዱ ጥንታዊ ቅርሶቿ እንዲመለሱላት ለረጅም ጊዜ ስትጠይቅ ቆይቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0