ናይጄሪያ ከእስላማዊ አማፂያን ጋር ተኩስ ማቆምን ውድቅ በማድረግ፤ ውጊያዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopiaናይጄሪያ ከእስላማዊ አማፂያን ጋር ተኩስ ማቆምን ውድቅ በማድረግ፤ ውጊያዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች
ናይጄሪያ ከእስላማዊ አማፂያን ጋር ተኩስ ማቆምን ውድቅ በማድረግ፤ ውጊያዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.11.2026
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ ከእስላማዊ አማፂያን ጋር ተኩስ ማቆምን ውድቅ በማድረግ፤ ውጊያዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

በቦኮ ሀራም እና በምዕራብ አፍሪካ ክፍለ ግዛት እስላማዊ መንግሥት (ኢስዋፕ) ቡድኖች ላይ በተካሄዱት ዘመቻዎች የተመዘገቡትን ስኬቶች መሠረት በማድረግ፤ ናይጄሪያ እርምጃዋን አታቋርጥም ሲሉ የሀገሪቱ ጦር ቃል አቀባይ ሜጀር ጄነራል ሰማኢላ ኡባ በአቡጃ በተካሄደ መግለጫ ላይ መናገራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ናይጄሪያ ከኢኮዋስ ከወጡት የሳኀል ጎረቤት ሀገራት ጋር በደህንነት እና በዲፕሎማሲያዊ ትብብር ዙሪያ ውይይት እያደረገች እንደሆነም አክለው ገልፀዋል።

ℹ ላለፉት 17 ዓመታት አማፅያኑ ላይ ተከታታይ ዘመቻዎች ቢካሄዱም፤ በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ በሚንቀሳቀሱት ቦኮ ሀራም እና ኢስዋፕ አማጽያን የሚፈፀሙ ጥቃቶች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በከፍተኛው ጨምረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0