ኢትዮጵያ አስተማማኝ የመከላከያ አደረጃጀትና አወቃቀር እንድትገነባ የወታደራዊ ሳይንስ ጥበብን ማወቅ አስፈላጊ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ አስተማማኝ የመከላከያ አደረጃጀትና አወቃቀር እንድትገነባ የወታደራዊ ሳይንስ ጥበብን ማወቅ አስፈላጊ ነው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ

ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሠልጠኛ ሲወስዱ የቆዩትን የወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ሥልጠና አጠናቀዋል፡፡

አመራሮቹ በማሠልጠኛ ማዕከሉ በተግባርና በንድፈ ሃሳብ የታገዘ ሥልጠና ሲከታተሉ መቆየታቸው የሚታወቅ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0