የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዲጂታል የንብረት አስተዳደር ሥርዓት አበለፀገ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዲጂታል የንብረት አስተዳደር ሥርዓት አበለፀገ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዲጂታል የንብረት አስተዳደር ሥርዓት አበለፀገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 06.11.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዲጂታል የንብረት አስተዳደር ሥርዓት አበለፀገ

በመከላከያ አይ ሲ ቲ ማዕከል የራስ የቴክኖሎጂ አቅም የበለፀገው ሥርዓት፤ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ አካል መሆኑ ተገልጿል።

 

የሥርዓቱ ቁልፍ ጥቅሞች፦

▪ በወረቀት ላይ የተመሠረቱ አሠራሮችን ማስወገድ፣

▪ ንብረት፣ ወጪና ጉልበትን መቆጠብ፣

▪ ብልሹ አሠራሮችን ማስቀረት፡፡

 

በቀጣይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉንም አሠራሮች ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለማሸጋገር መታቀዱን ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የማኅበራዊ ገጽ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0