የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ፋብረካ አስመረቀ

ሰብስክራይብ

የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ፋብረካ አስመረቀ

ፋብሪካው የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እንደተመረቀ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ከቦታው ዘግቧል።

 

ከኮቪድ በፊት በመንግሥት ሁለት በግል ደግሞ ስምንት በድምሩ አስር የኦክስጅን ማምረቻዎች ብቻ እንደነበሩ ያስታወሱት ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ አሁን የማምረቻዎቹ ቁጥር ከ65 በላይ እንደደረሰ ተናግረዋል።

ፋብሪካው በሰዓት 60 ሜትር ኪዩቢክ ኦክስጅን የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጿል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0