የኢትዮጵያ መንግሥት ከሕወሓት የተማረኩ በርካታ የጦር መሣሪዎችን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከሕወሓት የተማረኩ በርካታ የጦር መሣሪዎችን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ይፋ አደረገ

 

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከቡድኑ የተማረኩ መድፎች፣ ጥይቶች፣ ፈንጂዎች እና ድሮኖችን ጨምሮ የተለያዩ መሣሪዎችን አሳይቷል፡፡

በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር መለስ ዓለም፤ ሕወሓት የጦር መሣሪያዎቹን ከግብፅ፣ ከኤርትራ እና ከሱዳን አግኝቷል ማለታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።

አምባሳደር መለስ “ከሕወሓት ታጣቂዎች የተማረኩት የጦር መሣሪያዎች መካከለኛ ደረጃ ወታደራዊ አቅም ካላት አንዲት ሀገር የጦር ኃይል ጋር የሚመጣጠን ነው” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0