የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በስልጤ ዞን የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎበኙ

ሰብስክራይብ

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በስልጤ ዞን የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎበኙ

ዓመታዊው የጤና ሚኒስቴርና የክልል ጤና ቢሮዎች የጋራ መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

 

ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከመድረኩ ጎን ለጎን ባደረጉት ጉብኝት ሆስፒታሉ ለኅብረተሰቡ እየሰጠ ያለውን አገልግሎት በተመለከተ ገለጻ ተደርጎላቸዋል።

 

ሆስፒታሉ ኅብረተሰቡ ከአሁን ቀደም የሪፈራል ህክምና አገልግሎት ለማግኘት ያጋጥመው የነበረውን እንግልትና ወጪ ለማስቀረት ማስቻሉን የተቋሙ ዋና ሥራ አስኪጅ ዶ/ር ካሊድ ሸረፋ መናገራቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ከቦታው ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0