https://amh.sputniknews.africa/20261106/5805466.html
የዩክሬን የስለላ ክንፍ በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና እያደራጀ ነው – የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት
የዩክሬን የስለላ ክንፍ በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና እያደራጀ ነው – የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን የስለላ ክንፍ በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና እያደራጀ ነው – የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎትየዩክሬን የስለላ ወኪሎች በአፍሪካ በተለይም በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና ኮርሶችን እያደራጀ መሆኑን የሩሲያ የውጭ የስለላ አገልግሎት... 06.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-06T10:13+0300
2026-11-06T10:13+0300
2026-11-06T10:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/06/5805313_0:35:1280:755_1920x0_80_0_0_7df4b1e2b177aebc20c4bd48b965eaf2.jpg
የዩክሬን የስለላ ክንፍ በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና እያደራጀ ነው – የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎትየዩክሬን የስለላ ወኪሎች በአፍሪካ በተለይም በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና ኮርሶችን እያደራጀ መሆኑን የሩሲያ የውጭ የስለላ አገልግሎት ገልጿል።"አገልግሎቱ በደረሰው መረጃ መሠረት፤ ዓለም አቀፍ የሽብር ድርጅቶች ከዩክሬን አገዛዝ ጋር በመተባበር የሰው አልባ አውሮፕላን ቴክኖሎጂ የማግኘት ፍላጎታቸው እየጨመረ ነው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ሚካኤል ማክሲሞቪች በሻንጋይ የትብብር ድርጅት የደኅንነት ውይይት ላይ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/06/5805313_114:0:1167:790_1920x0_80_0_0_64811d1ce656d48d443de63faf571611.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩክሬን የስለላ ክንፍ በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና እያደራጀ ነው – የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት
10:13 06.11.2026 (የተሻሻለ: 10:14 06.11.2026) የዩክሬን የስለላ ክንፍ በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና እያደራጀ ነው – የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት
የዩክሬን የስለላ ወኪሎች በአፍሪካ በተለይም በማሊ የድሮን ኦፕሬተሮች ሥልጠና ኮርሶችን እያደራጀ መሆኑን የሩሲያ የውጭ የስለላ አገልግሎት ገልጿል።
"አገልግሎቱ በደረሰው መረጃ መሠረት፤ ዓለም አቀፍ የሽብር ድርጅቶች ከዩክሬን አገዛዝ ጋር በመተባበር የሰው አልባ አውሮፕላን ቴክኖሎጂ የማግኘት ፍላጎታቸው እየጨመረ ነው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ሚካኤል ማክሲሞቪች በሻንጋይ የትብብር ድርጅት የደኅንነት ውይይት ላይ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X