https://amh.sputniknews.africa/20261106/5805238.html
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የ2027 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሚያዝያ 25 እንዲካሄድ ወሰኑ
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የ2027 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሚያዝያ 25 እንዲካሄድ ወሰኑ
Sputnik አፍሪካ
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የ2027 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሚያዝያ 25 እንዲካሄድ ወሰኑ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስት ንዳይሺሚዬ መራጮች በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል። ገዢው የዴሞክራሲ ዘብ ብሔራዊ ምክር ቤት – የዴሞክራሲ ዘብ ኃይሎችን... 06.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-06T09:32+0300
2026-11-06T09:32+0300
2026-11-06T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/06/5805085_0:54:1024:630_1920x0_80_0_0_c01add0e860ce871e0e8fd5b898c0a71.jpg
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የ2027 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሚያዝያ 25 እንዲካሄድ ወሰኑ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስት ንዳይሺሚዬ መራጮች በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል። ገዢው የዴሞክራሲ ዘብ ብሔራዊ ምክር ቤት – የዴሞክራሲ ዘብ ኃይሎችን ጨምሮ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች እስካሁን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫው እጩዎቻቸውን አቅርበዋል። የቡሩንዲ የ2018 ሕገ-መንግሥት የፕሬዚዳንቱን የሥልጣን ዘመን ሰባት ዓመት እንዲሆን የደነገገ ሲሆን በተከታታይ ከሁለት የሥልጣን ዘመናት በላይ እንዳይመረጡም ይገድባል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/06/5805085_57:0:968:683_1920x0_80_0_0_75d8057ef196316e2d30221a02cb0d41.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የ2027 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሚያዝያ 25 እንዲካሄድ ወሰኑ
09:32 06.11.2026 (የተሻሻለ: 09:34 06.11.2026) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የ2027 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሚያዝያ 25 እንዲካሄድ ወሰኑ
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስት ንዳይሺሚዬ መራጮች በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል።
ገዢው የዴሞክራሲ ዘብ ብሔራዊ ምክር ቤት – የዴሞክራሲ ዘብ ኃይሎችን ጨምሮ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች እስካሁን ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫው እጩዎቻቸውን አቅርበዋል።
የቡሩንዲ የ2018 ሕገ-መንግሥት የፕሬዚዳንቱን የሥልጣን ዘመን ሰባት ዓመት እንዲሆን የደነገገ ሲሆን በተከታታይ ከሁለት የሥልጣን ዘመናት በላይ እንዳይመረጡም ይገድባል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X