https://amh.sputniknews.africa/20261106/5804801.html
ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ
ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኪሪል ዲሚትሪየቭ ጋር መገናኘታቸውን ይፋ ቢያደርጉም፤ የውይይታቸውን ዝርዝር ጉዳይ ከመግለጽ... 06.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-06T08:03+0300
2026-11-06T08:03+0300
2026-11-06T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/06/5804648_0:1:852:480_1920x0_80_0_0_4c916a0d58b8525f3701e357f6613519.jpg
ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኪሪል ዲሚትሪየቭ ጋር መገናኘታቸውን ይፋ ቢያደርጉም፤ የውይይታቸውን ዝርዝር ጉዳይ ከመግለጽ ተቆጥበዋል። በሌላ በኩል ትራምፕ ከዩክሬን ጦርነት ባሻገር መላውን አውሮፓ የሚያካትት ሰፊ የደህንነትና የሰላም ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታውቀዋል። "ትልቅ ስምምነት ይሆናል፤ ከዩክሬን ባሻገር መላውን አውሮፓ ሊያካትት ይችላል ማለት እችላለሁ...ሁሉንም የሚያስደስት ይሆናል።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ
2026-11-06T08:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/06/5804648_106:0:746:480_1920x0_80_0_0_2b8e86482161638f59ae9c61ff8eb2a8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ
08:03 06.11.2026 (የተሻሻለ: 08:04 06.11.2026) ትራምፕ ከሩሲያ ልዩ የፕሬዚዳንታዊ ልዑክ ጋር ከተገናኙ በኋላ ሰፊ የአውሮፓ ደህንነት ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኪሪል ዲሚትሪየቭ ጋር መገናኘታቸውን ይፋ ቢያደርጉም፤ የውይይታቸውን ዝርዝር ጉዳይ ከመግለጽ ተቆጥበዋል።
በሌላ በኩል ትራምፕ ከዩክሬን ጦርነት ባሻገር መላውን አውሮፓ የሚያካትት ሰፊ የደህንነትና የሰላም ስምምነት እየተዘጋጀ መሆኑን አስታውቀዋል።
"ትልቅ ስምምነት ይሆናል፤ ከዩክሬን ባሻገር መላውን አውሮፓ ሊያካትት ይችላል ማለት እችላለሁ...ሁሉንም የሚያስደስት ይሆናል።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X