- Sputnik አፍሪካ, 1920
The African Heights show
ወቅታዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና በደቡባዊው ዓለም ሀገራት መካከል ጠንካራ ትስስር የሚፈጥሩ አበይት ክስተቶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም።

ግብርና እና ኃይል፡- ለዘላቂ ልማት የሳይንስና የፈጠራ ሚና

ግብርና እና ኃይል፡- ለዘላቂ ልማት የሳይንስና የፈጠራ ሚና
ሰብስክራይብ
''የአፍሪካን የግብርና ልማት ለሌሎች አሳልፈን መስጠት አንችልም። የአፍሪካ የምግብ ዋስትናን፣ የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦትንና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የራሷን አቅም መገንባት አለባት — ዋናው ጥያቄ ግን፣ ለአፍሪካ የግብርና የወደፊት ዕጣ ፈንታ ኃላፊነት የሚወስደው ማን ነው? የሚለው ነው '' ሲሉ ዶ/ር ፀደቀ አባተ የግብርና ሳይንቲስትና ተመራማሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የአፍሪካን ኃይትስ ፕሮግራም በመጀመሪያው ክፍል፦ ግብርና እንደ የኃይል ምንጭ ስለመጠቀም እንቃኛለን። ዶ/ር ፀደቀ አባተ
የግብርና ሳይንቲስትና ተመራማሪ ደግሞ ሙያዊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።

በሁለተኛው ውይይት፦ በኢትዮጵያ የግንባታ ዕቃዎች ሳይንስና ምህንድስና አቅምን ማጎልበት በተመለከተ ስንወያይ መላኩ ደረጀ (ዶ/ር) ኬሚስትና ከፍተኛ ተመራማሪ ዕይታቸውን ያካፍሉናል።

ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0