https://amh.sputniknews.africa/20261105/5802572.html
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትር
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትርአዲሱ ቅኝ አገዛዝ መልኩን ቀይሮ አሁን ኢኮኖሚያ ሆኗል ሲሉ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)... 05.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-05T18:59+0300
2026-11-05T18:59+0300
2026-11-05T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5802419_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_db55a1d66b8dff80859038f7ed6d6da7.jpg
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትርአዲሱ ቅኝ አገዛዝ መልኩን ቀይሮ አሁን ኢኮኖሚያ ሆኗል ሲሉ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ከሁለተኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።“ለአፍሪካ ሀገራት የቀድሞው የቅኝ አገዛዝ ሥርዓት ቢያበቃም፤ በጣም ተለዋዋጭና አዲስ መልክ የያዘ ቅኝ አገዛዝ ተፈጥሯል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም አፍሪካውያን ነፃነትን ከወታደራዊ ብቻ ሳይሆን ከኢኮኖሚያዊ ዐውዱም መረዳት ያለባቸው” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትር
2026-11-05T18:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5802419_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f27a6f3f5cddcd99a199c09831f6502a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትር
18:59 05.11.2026 (የተሻሻለ: 19:04 05.11.2026) የኢትዮጵያ ሀገር በቀል ሪፎርም የኢኮኖሚ ቅኝ አገዛዝን ከመቋቋም አንጻር ጥሩ ትምህርት ሊሆን ይችላል - ሚኒስትር
አዲሱ ቅኝ አገዛዝ መልኩን ቀይሮ አሁን ኢኮኖሚያ ሆኗል ሲሉ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ከሁለተኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
“ለአፍሪካ ሀገራት የቀድሞው የቅኝ አገዛዝ ሥርዓት ቢያበቃም፤ በጣም ተለዋዋጭና አዲስ መልክ የያዘ ቅኝ አገዛዝ ተፈጥሯል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም አፍሪካውያን ነፃነትን ከወታደራዊ ብቻ ሳይሆን ከኢኮኖሚያዊ ዐውዱም መረዳት ያለባቸው” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X