https://amh.sputniknews.africa/20261105/5797943.html
ብሪታኒያ ከኮመንዌልዝ አባል ሀገራት ጋር በባርነት ጥቁር አሻራ ዙሪያ ግልጽ ውይይት ለማድረግ ተስማማች
ብሪታኒያ ከኮመንዌልዝ አባል ሀገራት ጋር በባርነት ጥቁር አሻራ ዙሪያ ግልጽ ውይይት ለማድረግ ተስማማች
Sputnik አፍሪካ
ብሪታኒያ ከኮመንዌልዝ አባል ሀገራት ጋር በባርነት ጥቁር አሻራ ዙሪያ ግልጽ ውይይት ለማድረግ ተስማማች "የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ከትራንስ አትላንቲክ ውቅያኖስ የአፍሪካውያን የባሪያ ንግድ እና ታሪካዊ ቁስል ጋር በተያያዘ ከሚመለከታቸው... 05.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-05T15:21+0300
2026-11-05T15:21+0300
2026-11-05T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5797790_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_5cb32ea5a63fe72f4f1e41865f17f77d.jpg
ብሪታኒያ ከኮመንዌልዝ አባል ሀገራት ጋር በባርነት ጥቁር አሻራ ዙሪያ ግልጽ ውይይት ለማድረግ ተስማማች "የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ከትራንስ አትላንቲክ ውቅያኖስ የአፍሪካውያን የባሪያ ንግድ እና ታሪካዊ ቁስል ጋር በተያያዘ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ግልጽ፣ የጊዜ ገደብ ያለው፣ አካታች እና ቀና ውይይት ለማድረግ በመስማማቱ ደስ ብሎናል" ሲል የኮመንዌልዝ ጉባኤ ገልጿል።ቀደም ሲል የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም ብሪታንያ በባርነት ታሪክ ውስጥ ለነበራት ሚና ይፋዊ ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናቸውን ጠቁመው፤ ቀጥተኛ የገንዘብ ካሳን ግን ውድቅ አድርገዋል።የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ባሳለፍነው ዓመት መጋቢት ወር የትራንስ አትላንቲክ ውቅያኖስ የባሪያ ንግድን የሚያኮንን ውሳኔ ሲያጸድቅ፤ የቀድሞ ቅኝ አገዛዝ ኃይሎች ዩኬ፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ድምፅ ከመስጠት ከተቆጠቡ ሀገራት መካከል ነበሩ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5797790_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_1ac56d651a1aa20615a8fa008b2ee5e5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ብሪታኒያ ከኮመንዌልዝ አባል ሀገራት ጋር በባርነት ጥቁር አሻራ ዙሪያ ግልጽ ውይይት ለማድረግ ተስማማች
15:21 05.11.2026 (የተሻሻለ: 15:24 05.11.2026) ብሪታኒያ ከኮመንዌልዝ አባል ሀገራት ጋር በባርነት ጥቁር አሻራ ዙሪያ ግልጽ ውይይት ለማድረግ ተስማማች
"የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ከትራንስ አትላንቲክ ውቅያኖስ የአፍሪካውያን የባሪያ ንግድ እና ታሪካዊ ቁስል ጋር በተያያዘ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ግልጽ፣ የጊዜ ገደብ ያለው፣ አካታች እና ቀና ውይይት ለማድረግ በመስማማቱ ደስ ብሎናል" ሲል የኮመንዌልዝ ጉባኤ ገልጿል።
ቀደም ሲል የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዲ በርንሃም ብሪታንያ በባርነት ታሪክ ውስጥ ለነበራት ሚና ይፋዊ ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናቸውን ጠቁመው፤ ቀጥተኛ የገንዘብ ካሳን ግን ውድቅ አድርገዋል።
የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ባሳለፍነው ዓመት መጋቢት ወር የትራንስ አትላንቲክ ውቅያኖስ የባሪያ ንግድን የሚያኮንን ውሳኔ ሲያጸድቅ፤ የቀድሞ ቅኝ አገዛዝ ኃይሎች ዩኬ፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ድምፅ ከመስጠት ከተቆጠቡ ሀገራት መካከል ነበሩ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X