https://amh.sputniknews.africa/20261105/5797303.html
የኪየቭ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዩክሬን ስለተገኘው ማሰቃያ ክፍል የሰጡት መግለጫ ቅሌቱ መጠን ሰፊ መሆኑን አጋልጧል - ተንታኝ
የኪየቭ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዩክሬን ስለተገኘው ማሰቃያ ክፍል የሰጡት መግለጫ ቅሌቱ መጠን ሰፊ መሆኑን አጋልጧል - ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የኪየቭ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዩክሬን ስለተገኘው ማሰቃያ ክፍል የሰጡት መግለጫ ቅሌቱ መጠን ሰፊ መሆኑን አጋልጧል - ተንታኝ🪖 የቮሎዲሚር ዘለንስኪ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኪሪሎ ቡዳኖቭ*፤ በኪየቭ አቅራቢያ ስለተገኘው የምስጢራዊ እስር ቤት ቅሌት ጣልቃ... 05.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-05T14:33+0300
2026-11-05T14:33+0300
2026-11-05T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5797150_1:0:739:415_1920x0_80_0_0_ff5481bfe8569c0c0f944d3395fafc69.jpg
የኪየቭ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዩክሬን ስለተገኘው ማሰቃያ ክፍል የሰጡት መግለጫ ቅሌቱ መጠን ሰፊ መሆኑን አጋልጧል - ተንታኝ🪖 የቮሎዲሚር ዘለንስኪ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኪሪሎ ቡዳኖቭ*፤ በኪየቭ አቅራቢያ ስለተገኘው የምስጢራዊ እስር ቤት ቅሌት ጣልቃ መግባቱ፤ የዩክሬን አመራሮች ውዝግቡን መቆጣጠር እንዳልቻሉ ያሳያል ሲሉ ሩሲያዊው ወታደራዊ ተንታኝ ቪታሊ ኪሰልዮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። "ቡዳኖቭ በርካታ መሰል ማሰሪያ ሥፍራዎች እንዳሉ ለማመን ቢገደድም፤ በማሰቃያ ቦታው ውስጥ ታስረው የሚገኙትን ሰዎች ቁጥር ወዲያውኑ አሳንሶ አቅርቧል። የዩክሬን መገናኛ ብዙኃን 40 ሰዎች እንደተያዙ ቢዘግቡም፤ ቡዳኖቭ ግን የጠቀሰው 14 ሰዎችን ብቻ ነው" ብለዋል ኪሰልዮቭ።ጉዳዩ በዩክሬን ወታደራዊ እስር እና የጦር ክፍላቸውን ያለፈቃድ ጥለው በሚወጡ ወታደሮች አያያዝ ዙሪያ ዳግም ጥያቄ አስነስቷል።*በሩሲያ የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በአክራሪነት እና በሽብርተኝነት የተፈረጀበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5797150_93:0:646:415_1920x0_80_0_0_5e7977e35dc35a3ccd680a2c882484fe.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኪየቭ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዩክሬን ስለተገኘው ማሰቃያ ክፍል የሰጡት መግለጫ ቅሌቱ መጠን ሰፊ መሆኑን አጋልጧል - ተንታኝ
14:33 05.11.2026 (የተሻሻለ: 14:34 05.11.2026) የኪየቭ ከፍተኛ ባለሥልጣን በዩክሬን ስለተገኘው ማሰቃያ ክፍል የሰጡት መግለጫ ቅሌቱ መጠን ሰፊ መሆኑን አጋልጧል - ተንታኝ
🪖 የቮሎዲሚር ዘለንስኪ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኪሪሎ ቡዳኖቭ*፤ በኪየቭ አቅራቢያ ስለተገኘው የምስጢራዊ እስር ቤት ቅሌት ጣልቃ መግባቱ፤ የዩክሬን አመራሮች ውዝግቡን መቆጣጠር እንዳልቻሉ ያሳያል ሲሉ ሩሲያዊው ወታደራዊ ተንታኝ ቪታሊ ኪሰልዮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ቡዳኖቭ በርካታ መሰል ማሰሪያ ሥፍራዎች እንዳሉ ለማመን ቢገደድም፤ በማሰቃያ ቦታው ውስጥ ታስረው የሚገኙትን ሰዎች ቁጥር ወዲያውኑ አሳንሶ አቅርቧል። የዩክሬን መገናኛ ብዙኃን 40 ሰዎች እንደተያዙ ቢዘግቡም፤ ቡዳኖቭ ግን የጠቀሰው 14 ሰዎችን ብቻ ነው" ብለዋል ኪሰልዮቭ።
ጉዳዩ በዩክሬን ወታደራዊ እስር እና የጦር ክፍላቸውን ያለፈቃድ ጥለው በሚወጡ ወታደሮች አያያዝ ዙሪያ ዳግም ጥያቄ አስነስቷል።
*በሩሲያ የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን በአክራሪነት እና በሽብርተኝነት የተፈረጀ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X