https://amh.sputniknews.africa/20261105/5797091.html
ምዕራባውያን ዩክሬንን "ሩሲያን ለመግታት፣ ለማዳከም እና ለመበታተን እንደ ድብደባ መሣሪያ" እየተጠቀሙባት ነው - ማሊያዊው ብሎገር
ምዕራባውያን ዩክሬንን "ሩሲያን ለመግታት፣ ለማዳከም እና ለመበታተን እንደ ድብደባ መሣሪያ" እየተጠቀሙባት ነው - ማሊያዊው ብሎገር
Sputnik አፍሪካ
ምዕራባውያን ዩክሬንን "ሩሲያን ለመግታት፣ ለማዳከም እና ለመበታተን እንደ ድብደባ መሣሪያ" እየተጠቀሙባት ነው - ማሊያዊው ብሎገር"የውጭ ኃይሎች በታሪክ፣ በባህል እና በቤተሰብ ትስስር በተሳሰሩ ሁለት ሕዝቦች መካከል ሆን ብለው... 05.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-05T14:15+0300
2026-11-05T14:15+0300
2026-11-05T14:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5796938_28:0:1157:635_1920x0_80_0_0_44529f38e8737e7f4ec5a28a91303eab.jpg
ምዕራባውያን ዩክሬንን "ሩሲያን ለመግታት፣ ለማዳከም እና ለመበታተን እንደ ድብደባ መሣሪያ" እየተጠቀሙባት ነው - ማሊያዊው ብሎገር"የውጭ ኃይሎች በታሪክ፣ በባህል እና በቤተሰብ ትስስር በተሳሰሩ ሁለት ሕዝቦች መካከል ሆን ብለው ልዩነት እንዲፈጠር እያደረጉ ነው" ሲሉ የማሊ የሙያዊ ኮሙኒኬተሮች፣ ብሎገሮች እና የማኅበረሰብ አንቂዎች ትስስር ፕሬዝዳንት አብዱላዬ ዲያሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ፕሬዝዳንቱ እንዳስረዱት፣ ሞስኮ "የዩክሬንን ግጭት ምዕራባውያን የብሔር እና የክልል ልዩነቶችን ለመበዝበዝ የሚጠቀሙበት የስትራቴጂ ቀጣይነት አድርጋ ታየዋለች።"ፎቶው እ.ኤ.አ በ2025 በኢስታንቡል በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የተደረገውን ድርድር ያሳያል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/05/5796938_169:0:1016:635_1920x0_80_0_0_134e5feae498d280370a4c0917b8a49b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ምዕራባውያን ዩክሬንን "ሩሲያን ለመግታት፣ ለማዳከም እና ለመበታተን እንደ ድብደባ መሣሪያ" እየተጠቀሙባት ነው - ማሊያዊው ብሎገር
14:15 05.11.2026 (የተሻሻለ: 14:24 05.11.2026) ምዕራባውያን ዩክሬንን "ሩሲያን ለመግታት፣ ለማዳከም እና ለመበታተን እንደ ድብደባ መሣሪያ" እየተጠቀሙባት ነው - ማሊያዊው ብሎገር
"የውጭ ኃይሎች በታሪክ፣ በባህል እና በቤተሰብ ትስስር በተሳሰሩ ሁለት ሕዝቦች መካከል ሆን ብለው ልዩነት እንዲፈጠር እያደረጉ ነው" ሲሉ የማሊ የሙያዊ ኮሙኒኬተሮች፣ ብሎገሮች እና የማኅበረሰብ አንቂዎች ትስስር ፕሬዝዳንት አብዱላዬ ዲያሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ፕሬዝዳንቱ እንዳስረዱት፣ ሞስኮ "የዩክሬንን ግጭት ምዕራባውያን የብሔር እና የክልል ልዩነቶችን ለመበዝበዝ የሚጠቀሙበት የስትራቴጂ ቀጣይነት አድርጋ ታየዋለች።"
ፎቶው እ.ኤ.አ በ2025 በኢስታንቡል በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል የተደረገውን ድርድር ያሳያል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X