የምዕራቡ ዓለም ሞስኮን ለማዳከም ዩክሬናውያን ፀረ-ሩሲያ አቋም እንዲይዙ እየሠራ ነው - ፈረንሳዊው ጸሐፊ

© telegram sputnik_ethiopiaየምዕራቡ ዓለም ሞስኮን ለማዳከም ዩክሬናውያን ፀረ-ሩሲያ አቋም እንዲይዙ እየሠራ ነው - ፈረንሳዊው ጸሐፊ
የምዕራቡ ዓለም ሞስኮን ለማዳከም ዩክሬናውያን ፀረ-ሩሲያ አቋም እንዲይዙ እየሠራ ነው - ፈረንሳዊው ጸሐፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 05.11.2026
ሰብስክራይብ

የምዕራቡ ዓለም ሞስኮን ለማዳከም ዩክሬናውያን ፀረ-ሩሲያ አቋም እንዲይዙ እየሠራ ነው - ፈረንሳዊው ጸሐፊ

 

"ኦስትሪያውያን፣ ቆይቶም ጀርመኖች፣ በታሪካዊ ምክንያቶች ዩክሬናውያን ሩሲያውያን እንዳልሆኑ ለማሳመን ቀደም ሲል ሞክረው ነበር" ሲሉ ኒኮላ ሚርኮቪች በሩሲያ ላይ የከለላ ቀጣና ለመፍጠር ስለተደረገው የቀደመ ሙከራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ምዕራባውያን በተለይም ቋንቋ እና ታሪክን በማዛባት በዩክሬን ውስጥ ያለውን ፀረ-ሩሲያ ስሜት ለማጠናከር ተመሳሳይ ፖሊሲ እየተከተሉ ነው ብለዋል።

ℹ በክፍለ ዘመናት ሂደት በተለያየ ለውጥ ውስጥ ቢያልፉም፤ ሩሲያውያን እና ዩክሬናውያን የጋራ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና ሐይማኖታዊ መሠረቶች እንዳሏቸው ጠቁመዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የተፈጠረ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0