ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በርካታ የኃይል መሠረተ ልማቶችን በራሷ አቅም ገንብታለች – ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በርካታ የኃይል መሠረተ ልማቶችን በራሷ አቅም ገንብታለች – ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ

5 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ የተለያያዩ የኃሃል ማመንጫ ግድቦች የተገነቡት የሌላ ሀገርን ድጋፍ በመጠባበቅ እንዳለነበረ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ተናግረዋል።

"ከሌሎች አገራት የሚገኝ ድጋፍ እስኪመጣ የምንጠብቅ ከሆነ፣ ድጋፉ በሁለትዮሽም ሆነ በባለ ብዙ ወገን ትብብር የሚገኝ ቢሆንም፣ የአገራችን የልማት ፍጥነት የተገደበ ይሆናል" ብለዋል።

ኢንጂነር ክፍሌ፣ ከ36ኛው የአፍሪካ የውሃ ኃይል ሲምፖዚየም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0