https://amh.sputniknews.africa/20261104/5788642.html
የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተር
የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተርየምርታማነት ደረጃን ለማሳደግ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ ማምረትና ከምርት በኋላ የሚደርሰውን ብክነት... 04.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-04T14:04+0300
2026-11-04T14:04+0300
2026-11-04T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/04/5788489_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d5dc7d57d4486ea8266f40530f182d34.jpg
የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተርየምርታማነት ደረጃን ለማሳደግ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ ማምረትና ከምርት በኋላ የሚደርሰውን ብክነት ለመቀነስ መንግሥታት ለኢንቨስተሮች ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እንዳለባቸው በተመድ የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተርና የአፍሪካ ቀጣና ተወካይ ዶ/ር አበባ ኃይለገብርኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። “ባለሀብቶች ከውጭ አገር ብቻ መምጣት አይጠበቅባቸውም። አርሶ አደሮች፣ አርብቶ አደሮች፣ ዓሣ አጥማጆች እንዲሁም በግብርናና በምግብ ሥርዓቱ የአቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ የሚሳተፉ ሁሉ ባለሀብቶች ናቸው። ስለዚህ መንግሥት ሰዎች በግብርናው ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉና ኢንቨስትመንታቸውም ትርፋማ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል።” ዶ/ር አበበ፣ ትኩረቱን ረሃብን ከአፍሪካ ማጥፋት ላይ አድርጎ በአዲስ አበባ ከተካሄደው የአፍሪካ ሕብረት እና የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያነሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦችን በቪዲዮው ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተር
2026-11-04T14:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/04/5788489_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_14f0158aeafe00e91c0c67cfe4ab0730.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተር
14:04 04.11.2026 (የተሻሻለ: 14:14 04.11.2026) የአፍሪካ ግብርና እና የምግብ ሥርዓት ከምርት እስከ አጠቃላይ የእሴት ሰንሰለቱ ድረስ ማዘመን ያስፈልጋል – የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተር
የምርታማነት ደረጃን ለማሳደግ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ ማምረትና ከምርት በኋላ የሚደርሰውን ብክነት ለመቀነስ መንግሥታት ለኢንቨስተሮች ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እንዳለባቸው በተመድ የምግብና እርሻ ድርጅት ረዳት ዋና ዳይሬክተርና የአፍሪካ ቀጣና ተወካይ ዶ/ር አበባ ኃይለገብርኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ባለሀብቶች ከውጭ አገር ብቻ መምጣት አይጠበቅባቸውም። አርሶ አደሮች፣ አርብቶ አደሮች፣ ዓሣ አጥማጆች እንዲሁም በግብርናና በምግብ ሥርዓቱ የአቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ የሚሳተፉ ሁሉ ባለሀብቶች ናቸው። ስለዚህ መንግሥት ሰዎች በግብርናው ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉና ኢንቨስትመንታቸውም ትርፋማ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል።”
ዶ/ር አበበ፣ ትኩረቱን ረሃብን ከአፍሪካ ማጥፋት ላይ አድርጎ በአዲስ አበባ ከተካሄደው የአፍሪካ ሕብረት እና የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ያነሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦችን በቪዲዮው ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X