https://amh.sputniknews.africa/20261104/5788418.html
የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነች
የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነች
Sputnik አፍሪካ
የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነችበቻይና ሉሻን ከተማ በተካሄደ መርሐ ግብር ሐረር ከተማ የዓለም አቀፉ የሲለክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል በመሆን የአባልነት ማረጋገጫ ሰሌዳ ተረክባለች። አባልነቱ... 04.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-04T13:34+0300
2026-11-04T13:34+0300
2026-11-04T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/04/5788265_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_56389d52051b9d67f581409d5039113f.jpg
የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነችበቻይና ሉሻን ከተማ በተካሄደ መርሐ ግብር ሐረር ከተማ የዓለም አቀፉ የሲለክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል በመሆን የአባልነት ማረጋገጫ ሰሌዳ ተረክባለች። አባልነቱ ሐረር ከተማ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተቀባይነት ከማሳደጉም በተጨማሪ በቱሪዝም ዘርፍ የዓለም አቀፍ ትብብርና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን እንደሚያሰፋ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነች
Sputnik አፍሪካ
የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነች
2026-11-04T13:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/04/5788265_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_0a37975e7ef739d37c2337fac63d2a57.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነች
13:34 04.11.2026 (የተሻሻለ: 13:44 04.11.2026) የሐረር ከተማ በዓለም አቀፉ የሲልክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል ሆነች
በቻይና ሉሻን ከተማ በተካሄደ መርሐ ግብር ሐረር ከተማ የዓለም አቀፉ የሲለክ ሮድ ከተሞች የቱሪዝም ሕብረት አባል በመሆን የአባልነት ማረጋገጫ ሰሌዳ ተረክባለች።
አባልነቱ ሐረር ከተማ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተቀባይነት ከማሳደጉም በተጨማሪ በቱሪዝም ዘርፍ የዓለም አቀፍ ትብብርና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን እንደሚያሰፋ ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X