አፍሪካ የራሷ ድምፅና ፍላጎት አላት፤ ይህም ከሩሲያ ፍላጎት ጋር ይጣጣማል - ደቡብ አፍሪካዊ ፓን-አፍሪካኒስት

ሰብስክራይብ

አፍሪካ የራሷ ድምፅና ፍላጎት አላት፤ ይህም ከሩሲያ ፍላጎት ጋር ይጣጣማል - ደቡብ አፍሪካዊ ፓን-አፍሪካኒስት

የአፍሪካ ህዝቦች ኮንቬንሽን መሪ ተምባ ጎዲ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፣ የሞስኮ መግለጫ የአፍሪካ እና ሩሲያ አጋርነት እየጎለበተ እንደሚቀጥል ማረጋገጫ ነው።

ጎዲ ሃሳቡን ሲያስረዱ፣ መግለጫው ትልቅ ትርጉም ያለው ሲሆን፣ አፍሪካ የዓለም አካል መሆኗን ያስረዳል፤ በተጨማሪም፣ "ከእንግዲህ ለመቀራመት የማትቻል የቅኝ ግዛት ፕሮጀክት አለመሆኗንም" ያረጋግጣል።

መግለጫው አፍሪካ የራሷ አመለካከት እንዳላት የሚያረጋግጥ ሲሆን፣ ይህም አፍሪካ በምዕራባውያን ልትገዛ አትችልም ከሚለው የዓለማችን ተራማጅ እይታ ጋር ይጣጣማል።

"አፍሪካ ለራሷ እንዲሁሜ ስለ ምኞቷ ለመናገር ከሩሲያ ጋር መገናኘቷ ትክክለኛ እርምጃ ነው ብዬ አስባለሁ።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0