https://amh.sputniknews.africa/20261104/5785855.html
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ኢትዮጵያ በምግብ ዋስትና ማረጋገጥና ረሃብን በማጥፋት ረገድ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራች መሆኑን የጤና ሚኒስትር... 04.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-04T07:59+0300
2026-11-04T07:59+0300
2026-11-04T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/04/5785702_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c7bc12719477c19f2ed7e8f679c5d44a.jpg
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ኢትዮጵያ በምግብ ዋስትና ማረጋገጥና ረሃብን በማጥፋት ረገድ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራች መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙልቀን አርጋው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ። ዶ/ር ሙልቀን፣ "መቀንጨርን ከማስወገድ አንፃር “የሰቆጣ ቃልኪዳን” በሀገሪቱ ሁሉም ወረዳዎች በሚባል ደረጃ እየተስፋፋ ይገኛል" ብለዋል። ይህ የቅንጅት ሥራ ምግብን ከማምረት እስከ ኅብረተሰቡ ገበታ ማድረስ ባሉ ሂደቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየተሰራበት እንደሚገኝም ሚኒስትር ዴኤታው ከዓለም ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ
2026-11-04T07:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/04/5785702_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5e2f6e00ea48085177c82a68e2e6643b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ
07:59 04.11.2026 (የተሻሻለ: 08:04 04.11.2026) ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻልና መቀንጨርን ለማስወገድ በቅንጅት እየሠራች ነው — የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ
ኢትዮጵያ በምግብ ዋስትና ማረጋገጥና ረሃብን በማጥፋት ረገድ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራች መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሙልቀን አርጋው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
ዶ/ር ሙልቀን፣ "መቀንጨርን ከማስወገድ አንፃር “የሰቆጣ ቃልኪዳን” በሀገሪቱ ሁሉም ወረዳዎች በሚባል ደረጃ እየተስፋፋ ይገኛል" ብለዋል።
ይህ የቅንጅት ሥራ ምግብን ከማምረት እስከ ኅብረተሰቡ ገበታ ማድረስ ባሉ ሂደቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየተሰራበት እንደሚገኝም ሚኒስትር ዴኤታው ከዓለም ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X