https://amh.sputniknews.africa/20261103/5834743.html
ከብሬተን ዉድስ ቅኝት እስከ ሉዓላዊ የፋይናንስ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ነፃነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ትንቅንቅ
ከብሬተን ዉድስ ቅኝት እስከ ሉዓላዊ የፋይናንስ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ነፃነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ትንቅንቅ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት መዋቅራዊ አለመመጣጠን፣ የመዋቅራዊ ማስተካከያ እና የውጭ ምንዛሬ ቀውስ፣ የምዕራባውያን የብድር ደረጃ መዳቢ ተቋማት ፍትሃዊ ያልሆነ ጫና (በዓመት እስከ... 03.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-03T07:26+0300
2026-11-03T07:26+0300
2026-11-09T13:27+0300
turning africa forward
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5834585_0:0:1673:941_1920x0_80_0_0_8cd34971ce3ef1c68944ba76f61c6936.png
ከብሬተን ዉድስ ቅኝት እስከ ሉዓላዊ የፋይናንስ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ነፃነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ትንቅንቅ
Sputnik አፍሪካ
ከብሬተን ዉድስ ቅኝት እስከ ሉዓላዊ የፋይናንስ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ነፃነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ትንቅንቅ
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት መዋቅራዊ አለመመጣጠን፣ የመዋቅራዊ ማስተካከያ እና የውጭ ምንዛሬ ቀውስ፣ የምዕራባውያን የብድር ደረጃ መዳቢ ተቋማት ፍትሃዊ ያልሆነ ጫና (በዓመት እስከ 74 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ የወለድ ኪሳራ)፣ እንደ አዲሱ የልማት ባንክ እና የፓን-አፍሪካን የክፍያ ስርዓት ያሉ የአማራጭ አቅጣጫዎች፣ እንዲሁም የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና እና በእሴት ጨምሮ ማምረት አስፈላጊነት ላይ ትኩረት በማድረግ በጥልቀት ተወያይተናል።🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/09/5834585_208:0:1463:941_1920x0_80_0_0_517fd889a4c4a0d2fc4888db25aa1a56.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በርናባስ ተስፋዬ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/04/1c/3866281_0:49:868:917_100x100_80_0_0_2fc1b7a95929379593760fc099f27e78.jpg
аудио
ከብሬተን ዉድስ ቅኝት እስከ ሉዓላዊ የፋይናንስ ማዕቀፍ፡ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ነፃነት እና የጂኦ-ፖለቲካዊ ትንቅንቅ
07:26 03.11.2026 (የተሻሻለ: 13:27 09.11.2026) በርናባስ ተስፋዬ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
"የብሬተን ዉድስ ተቋማት የተዋቀሩት የምዕራባውያንን የፖለቲካና የኢኮኖሚ የበላይነት ለመጠበቅ እንጂ ለአፍሪካ እውነተኛ ልማት አይደለም፤ የአፍሪካ የድምፅ ድርሻ እጅግ አነስተኛ መሆኑ በውሳኔ ሰጪነት ላይ እጅ እንዲያጥር አድርጓል። አፍሪካ ከዚህ የጥገኛነት አዙሪት ለመውጣት የራሷን የፋይናንስ ማዕቀፍ፣ የብድር ምዘና እና ሉዓላዊ አማራጮች መገንባት አለባት።" ሲሉ የፋይናንስና ዲጂታል ሊትረሲ ተመራማሪ እና አማካሪ ዶ/ር አብደላ ሁሴን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፕሮግራማችን፤ የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት መዋቅራዊ አለመመጣጠን፣ የመዋቅራዊ ማስተካከያ እና የውጭ ምንዛሬ ቀውስ፣ የምዕራባውያን የብድር ደረጃ መዳቢ ተቋማት ፍትሃዊ ያልሆነ ጫና (በዓመት እስከ 74 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ የወለድ ኪሳራ)፣ እንደ አዲሱ የልማት ባንክ እና የፓን-አፍሪካን የክፍያ ስርዓት ያሉ የአማራጭ አቅጣጫዎች፣ እንዲሁም የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና እና በእሴት ጨምሮ ማምረት አስፈላጊነት ላይ ትኩረት በማድረግ በጥልቀት ተወያይተናል።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ:
Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox