https://amh.sputniknews.africa/20261103/5785008.html
ፑቲን የሩሲያን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ ምስጋና ይገባቸዋል፡- የሩሲያ ፖለቲከኛ
ፑቲን የሩሲያን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ ምስጋና ይገባቸዋል፡- የሩሲያ ፖለቲከኛ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የሩሲያን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ ምስጋና ይገባቸዋል፡- የሩሲያ ፖለቲከኛፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያን ማኅበረሰብ ለመከፋፈል የሚደረጉ ሙከራዎችን ለመከላከል ለዓመታት ሰርተዋል ሲሉ የስቴት ዱማ የሲ.አይ.ኤስ (CIS) ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ሌኦኒድ... 03.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-03T21:56+0300
2026-11-03T21:56+0300
2026-11-03T23:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/03/5785484_0:63:1280:783_1920x0_80_0_0_e023bc8bf52896a842d26dfed81397d4.jpg
ፑቲን የሩሲያን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ ምስጋና ይገባቸዋል፡- የሩሲያ ፖለቲከኛፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያን ማኅበረሰብ ለመከፋፈል የሚደረጉ ሙከራዎችን ለመከላከል ለዓመታት ሰርተዋል ሲሉ የስቴት ዱማ የሲ.አይ.ኤስ (CIS) ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ሌኦኒድ ካላሽኒኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ዩክሬን በመሪዎቿ እድለቢስ ሆናለች፤ ብሔረተኞች ሥልጣኑን ጨብጠዋል፤ ነገር ግን ታሪክ እንደሚያሳየው ሩሲያ እና ዩክሬን አንድ ሕዝብ ናቸው ሲሉ አክለዋል። ካላሽኒኮቭ ሶቭዬት ኅብረት ቋንቋዎችን እና ባህሎችን በመጠበቅ ረገድ ላደረገችው አስተዋጽኦ አሞካሽተዋል፤ አንድስ እንኳ ቋንቋ ፈጽሞ እንዳላጠፋችጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/03/5785484_77:0:1204:845_1920x0_80_0_0_726c4e4f38a9debb1e29ce351bc49938.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን የሩሲያን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ ምስጋና ይገባቸዋል፡- የሩሲያ ፖለቲከኛ
21:56 03.11.2026 (የተሻሻለ: 23:34 03.11.2026) ፑቲን የሩሲያን አንድነት በማስጠበቅ ረገድ ምስጋና ይገባቸዋል፡- የሩሲያ ፖለቲከኛ
ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያን ማኅበረሰብ ለመከፋፈል የሚደረጉ ሙከራዎችን ለመከላከል ለዓመታት ሰርተዋል ሲሉ የስቴት ዱማ የሲ.አይ.ኤስ (CIS) ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ሌኦኒድ ካላሽኒኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ዩክሬን በመሪዎቿ እድለቢስ ሆናለች፤ ብሔረተኞች ሥልጣኑን ጨብጠዋል፤ ነገር ግን ታሪክ እንደሚያሳየው ሩሲያ እና ዩክሬን አንድ ሕዝብ ናቸው ሲሉ አክለዋል።
ካላሽኒኮቭ ሶቭዬት ኅብረት ቋንቋዎችን እና ባህሎችን በመጠበቅ ረገድ ላደረገችው አስተዋጽኦ አሞካሽተዋል፤ አንድስ እንኳ ቋንቋ ፈጽሞ እንዳላጠፋችጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X