ብሔራዊ አንድነት ለሩሲያ ሉዓላዊነት መሠረታዊ ምሰሶ ነው - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ብሔራዊ አንድነት ለሩሲያ ሉዓላዊነት መሠረታዊ ምሰሶ ነው - ፑቲን

የሩሲያ ሕዝቦች አንድነት ለሀገሪቱ ሉዓላዊነት መረጋገጥ መሠረታዊ እና ወሳኝ ቅድመ-ሁኔታ መሆኑን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በሞስኮ በተካሄደው የብሔረሰቦች ግንኙነት ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

በስብሰባው ላይ የተደመጡ ሌሎች ዋና ዋና ንግግሮች፦

የውጭ ኃይሎች በታሪክ አጋጣሚዎች ሁሉ ሲያደርጉት እንደነበረው ሁሉ፤ አሁንም የሩሲያን ማኅበረሰብ ለመከፋፈል ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡

የሩሲያ የፖለቲካ ተፎካካሪዎች ሀገሪቷ ያላትን ስትራቴጂካዊ አቅም ለማዳከም እና ሀገሪቱን ለመበተን ረጅም ጊዜ የወሰደ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡

በወታደራዊ ዘመቻዎች ወቅት ሕዝቦች ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው፣ በአንድነት በመቆም ለጋራ ዓላማ ይሠራሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0