ኢትዮጵያ "በሚስ ኮስሞ 2026" የቁንጅና ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ልትሳተፍ ነው

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ "በሚስ ኮስሞ 2026" የቁንጅና ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ ልትሳተፍ ነው

"ቢውቲ አምባሳደር አፍሪካ" የተሰኘ ድርጅት እንዳስታወቀው፣ ኢትዮጵያ በሚስ ኮስሞ 2026 ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ የምጻተፈው በሞዴል ሉዋም ተስፋይ ተወክላ ነው።

ከ90 በላይ ሀገራት በሚሳተፉበት የሚስ ኮስሞ 2026 የመጨረሻ ውድድር ኢትዮጵያን ስለምትወክለው ሞዴል የበለጠ ለማወቅ የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0