- Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2026
የጋራ መርሃግብር

ከዓድዋ እስከ ኒውክሌር ትብብር፦ ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጎን ለዘመናት እንዴት እንደቆመች የኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ተመራማሪ ማብራሪያ

ሰብስክራይብ
ከዓድዋ እስከ ኒውክሌር ትብብር፦ ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጎን ለዘመናት እንዴት እንደቆመች የኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ተመራማሪ ማብራሪያ

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ክፍለ ዘመናትን የተሻገረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን ኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል እንደ ድልድይ ሆና ታገለግላለች ሲሉ ተመራማሪ ናኒ ደበሌ በስፑትኒክ አፍሪካ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራዲዮ የጋራ የአማርኛ ፕሮግራም ላይ ስለ ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።


"ኢትዮጵያ እያከናወነች ለምትገኘው የኒውክሌር ፕሮግራም ሩሲያ ዋና የሰው ኃይል ድጋፍ እና የባለሙያ ማሠልጠኛ አቅርቦት የምትሰጥ ዋነኛ አጋር ነች" ሲሉ አብራርተዋል።


አየር ላይ የዋለወን ሙሉውን ፕሮግራም እዚህ ያዳምጡ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0