- Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.11.2026
የጋራ መርሃግብር

የሩሲያ እና ኢትዮጵያ አጋርነት ከኃይል ዘርፍ ባሻገር ወደ መከላከያ እና ቴክኖሎጂ እየሰፋ ይገኛል

ሰብስክራይብ
የሩሲያ እና ኢትዮጵያ አጋርነት ከኃይል ዘርፍ ባሻገር ወደ መከላከያ እና ቴክኖሎጂ እየሰፋ ይገኛል


"የኢትዮጵያ የኒውክሌር ፕሮጀክት ወደ ተጨባጭ የትግበራ ምዕራፍ በይፋ ተሸጋግሯል" ሲሉ የጋዜጣ ፕላስ ተወካይ ቃልኪዳን አሳዬ ለሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ በተዘጋጀ የጋራ ፕሮግራም ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካው ዐቢይ ሀብታሙ ተናግረዋል።


ከሩሲያ ጋር በሚደረግ ትብብር የሚገነባው ይህ ፕሮጀክት እ.ኤ.አ. በ2030 እና 2034 መካከል እያንዳንዳቸው 1,200 ሜጋ ዋት የሚያመነጩ ሁለት ሪአክተሮች ያሉትን የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ያቀደ ሲሆን፤ ዓላማውም የኢንዱስትሪ ልማትን መደገፍ እና የቴክኖሎጂ አቅምን ማጠናከር ነው።

ሙሉውን አየር ላይ የዋለ ፕሮግራም ለማየት የስፑትኒክ አፍሪካ ድረ-ገጽን ይጎብኙ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0