ግጭቶችን ለመከላከል ሴቶች በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ድርሻቸውን መውሰድ አለባቸው - የታንዛኒያ ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ግጭቶችን ለመከላከል ሴቶች በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ድርሻቸውን መውሰድ አለባቸው - የታንዛኒያ ሚኒስትር

"ሰላም ሲታጣ የደህንነት ሁኔታው መበላሸት ይጀምራል፤ በዚህ ጊዜ ደግሞ ይበልጥ ተጎጂ የሚሆኑት ከሕጻናት ጋር ሴቶች ናቸው" ሲሉ የታንዛኒያ የማኅበራዊ ልማት፣ ጾታ፣ ሴቶች እና ልዩ ቡድኖች ሚኒስትር ዶሮቲ ኦኔስፎሮ ጓጂማ የታላላቅ ሐይቆች ቀጠና ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በታላላቅ ሐይቆች ቀጣና የሚገኙ ሁሉም ሴቶች ሰላምና ደህንነትን ማስጠበቅ እንዳለባቸው ያነሱት ሚኒስትሯ፤ ሁለቱም ለልማት እጅግ አስፈላጊ መሆናቸውን አክለው ገልጸዋል።

በፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን መሪነት ታንዛኒያ በዚህ ዘርፍ "እርምጃ እየወሰደች" መሆኗን እና በጉባኤው ላይ የተወሰኑ ውሳኔዎችን ወደ ተግባር የምታወርድ መሆኑን ሚኒስትሯ ጠቁመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0