የዶሉቴግራቪር* ሕክምና የሚከታተሉ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የኤችአይቪ ታካሚዎች ስለ መድኃኒቱ ጥሩ ግንዛቤ አላቸው - የዳሰሳ ጥናት
20:14 02.11.2026 (የተሻሻለ: 20:24 02.11.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የዶሉቴግራቪር* ሕክምና የሚከታተሉ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን የኤችአይቪ ታካሚዎች ስለ መድኃኒቱ ጥሩ ግንዛቤ አላቸው - የዳሰሳ ጥናት
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ዶሉቴግራቪር የኤችአይቪ ፀረ-ቫይረስ ሕክምና እየወሰዱ ያሉ ታካሚዎች ስለ መድኃኒቱ ጥሩ የአጠቃቀም ልምድና ዕውቀት እንዳላቸው በዳሰሳ ጥናት ተመላከተ።
76 በመቶ የሚሆኑት ታካሚዎች ስለ ዶሉቴግራቪር ሕክምና ጥሩ ዕውቀት ያላቸው ሲሆን 76 በመቶ የሚሆኑት ለሕክምናው አዎንታዊ አመለካከት አሳይተዋል።
*ዶሉቴግራቪር፦ የኤችአይቪ ቫይረስ በሰውነት ውስጥ እንዳይባዛና እንዳይጠናከር ለመከላከል የሚያገለግል ፀረ-ኤችአይቪ መድኃኒት ነው።
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
