የጋና የኒውክሌር ምኞት፦ ሩሲያ የክዋሜ ንክሩማህን ራዕይ ለማሳካት ልትረዳ ትችላለች?

ሰብስክራይብ

የጋና የኒውክሌር ምኞት፦ ሩሲያ የክዋሜ ንክሩማህን ራዕይ ለማሳካት ልትረዳ ትችላለች?

‍ ሩሲያ 2,000 ሜጋ ዋት የኃይል አቅም ኖሮት ለመገንባት በታቀደው የጋና የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ላይ ከጋና ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማምታለች፡፡ ይህም የሀገሪቱን የኃይል ዋስትና የሚያጠናክር እና የኢንዱስትሪ ልማቷን የሚደግፍ ይሆናል።

ይህ ትብብር ከስድስት አስርት ዓመታት በፊት በጋና የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ክዋሜ ንክሩማህ ለመጀመሪያ ጊዜ የተቀመጠውን ታላቅ ራዕይ ለማሳካት በሚደረገው ጉዞ ውስጥ ትልቅ እርምጃ ሊሆን ይችላል።

የጋናን የኒውክሌር ምኞት እና ሩሲያ ያንን ለማሳካት ልታበረክተው የምትችለውን ሚና የሚያብራራውን ቪዲዮ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0