https://amh.sputniknews.africa/20261102/5776090.html
የዩክሬን ዕዳ በ20 ዓመታት ውስጥ ከ134 እጥፍ በላይ አደገ
የዩክሬን ዕዳ በ20 ዓመታት ውስጥ ከ134 እጥፍ በላይ አደገ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ዕዳ በ20 ዓመታት ውስጥ ከ134 እጥፍ በላይ አደገከዩክሬን የፋይናንስ ሚኒስቴር አዲሱ ሪፖርት ማወቅ እንደተቻለው፣ እ.ኤ.አ. በመስከረም 2006 መጨረሻ ላይ 1.23 ቢሊዮን ዶላር የነበረው የሀገሪቱ የውጭ ዕዳ እስከ መስከረም 2026 መጨረሻ... 02.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-02T19:29+0300
2026-11-02T19:29+0300
2026-11-02T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5775937_2:0:768:431_1920x0_80_0_0_191a68e0bfb230a7737d77f97243a0ff.jpg
የዩክሬን ዕዳ በ20 ዓመታት ውስጥ ከ134 እጥፍ በላይ አደገከዩክሬን የፋይናንስ ሚኒስቴር አዲሱ ሪፖርት ማወቅ እንደተቻለው፣ እ.ኤ.አ. በመስከረም 2006 መጨረሻ ላይ 1.23 ቢሊዮን ዶላር የነበረው የሀገሪቱ የውጭ ዕዳ እስከ መስከረም 2026 መጨረሻ ድረስ በ134.3 እጥፍ አድጓል። "እ.ኤ.አ. እስከ መስከረም 30 ቀን 2026 ድረስ የዩክሬን ጠቅላላ የሕዝብ እና በመንግሥት ዋስትና የተያዘ ዕዳ 212.6 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 164.9 ቢሊዮን ዶላሩ የውጭ ዕዳ ነው" ሲል የዩክሬን ፋይናንስ ሚኒስቴር ባወጣው የመረጃ መግለጫ አስታውቋል። ይህ ሁሉ ሆኖ ሳለ፣ ዩክሬን የሚጠበቀውን የ37 ቢሊዮን ዶላር የበጀት ጉድለት እና 276 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ የሚገመተውን የሕዝብ ዕዳ ችላ በማለት በሚቀጥለው ዓመት ለጦር ኃይሏ ፈንድ 108.3 ቢሊዮን ዶላር ለመመደብ አቅዳለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/02/5775937_98:0:673:431_1920x0_80_0_0_60e38e992a381fb8134171ff71af47fa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የዩክሬን ዕዳ በ20 ዓመታት ውስጥ ከ134 እጥፍ በላይ አደገ
19:29 02.11.2026 (የተሻሻለ: 19:34 02.11.2026) የዩክሬን ዕዳ በ20 ዓመታት ውስጥ ከ134 እጥፍ በላይ አደገ
ከዩክሬን የፋይናንስ ሚኒስቴር አዲሱ ሪፖርት ማወቅ እንደተቻለው፣ እ.ኤ.አ. በመስከረም 2006 መጨረሻ ላይ 1.23 ቢሊዮን ዶላር የነበረው የሀገሪቱ የውጭ ዕዳ እስከ መስከረም 2026 መጨረሻ ድረስ በ134.3 እጥፍ አድጓል።
"እ.ኤ.አ. እስከ መስከረም 30 ቀን 2026 ድረስ የዩክሬን ጠቅላላ የሕዝብ እና በመንግሥት ዋስትና የተያዘ ዕዳ 212.6 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 164.9 ቢሊዮን ዶላሩ የውጭ ዕዳ ነው" ሲል የዩክሬን ፋይናንስ ሚኒስቴር ባወጣው የመረጃ መግለጫ አስታውቋል።
ይህ ሁሉ ሆኖ ሳለ፣ ዩክሬን የሚጠበቀውን የ37 ቢሊዮን ዶላር የበጀት ጉድለት እና 276 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ የሚገመተውን የሕዝብ ዕዳ ችላ በማለት በሚቀጥለው ዓመት ለጦር ኃይሏ ፈንድ 108.3 ቢሊዮን ዶላር ለመመደብ አቅዳለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X