የሩስያ ባሕል ማዕከል በማዳጋስካር ለሚገኙ ሁለት ሆስፒታሎች የሕክምና ቁሳቁሶችን ለገሰ

ሰብስክራይብ

የሩስያ ባሕል ማዕከል በማዳጋስካር ለሚገኙ ሁለት ሆስፒታሎች የሕክምና ቁሳቁሶችን ለገሰ

ይህ ሰብአዊ ዕርዳታ ለጤና ባለሙያዎች የታለመ ሲሆን የሚከተሉትን ይዟል፦

ፀረ-ተህዋሲያን ማጽጃዎች፣

የሕክምና ጋውኖች፣

የሕክምና ልብሶች እና

የጫማ መሸፈኛዎች።

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቁሳቁሶቹን ከሞስኮ እስከ አንታናናሪቮ ለማጓጓዝ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን፤ የአፍሪካ ኮርፕስ ወታደሮችም የተልዕኮውን ደህንነት ማስጠበቃቸውን በሩሲያ ባሕል ማዕከል የተሰጠ መግለጫ አመልክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0