አፍሪካ በቴክኖሎጂ ኋላ በመቅረቷ ምክንያት ለምዕራባውያን ጥገኝነት እንድተጋለጥ አድረጓታል - የኢትዮጵያ ሰላም፣ ልማት፣ ብልጽግና ድርጅት ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በቴክኖሎጂ ኋላ በመቅረቷ ምክንያት ለምዕራባውያን ጥገኝነት እንድተጋለጥ አድረጓታል - የኢትዮጵያ ሰላም፣ ልማት፣ ብልጽግና ድርጅት ፕሬዝዳንት

ከዚህ ጥገኝነት ለመላቀቅ በራስ አቅም መሥራትና ማማሻሻያ ማድረግ ሲቻል እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰላም፣ ልማት፣ ብልጽግና ድርጅት ፕሬዝዳንት አብዲ አማን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

"የእኛን ማራከስ እና ወደ ሌለኛው ሀገር ጥገኝነት መሄድ ሳይሆን የእኛን መሸጥና እርስ በርስ መሻሻጥ ይገባል። ለምሳሌ ኢኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ወደ ኬንያ፣ ኬንያ ውስጥ ያለው ቡሪካ ፋሶ፣ ደቡብ አፍሪካ በጋራ አብሮ መሥራት አብሮ መልማት ይገባል፡፡"

ወጣቱ፣ ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተከበረው የአፍሪካ የወጣቶች ቀን ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጠው ቃለመጠይቅ ያነሳቸውን ሐሳቦች ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0